በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። 3ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። የዮሐንስ ወንጌል 1:1-4

እንኳን ደህና መጡ mcreveil.org           
         
   
   
     ወደ ድር ጣቢያው      
     
   
   
     
   
   
             እግዚአብሔር ሆይ፤ ቃልህ በሰማይ፣ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። መዝሙር 119:89
ሕግህ ለእግሬ መብራት፣ ለመንገዴም ብርሃን ነው። መዝሙር 119:105

እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል። ዮሐንስ 8:32